እንኳን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ በደህና መጡ

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ

አዲስ አበባን ሰላማዊ፣ ጸጥ ያለ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ከተማ እናደርጋለን

ጥቆማዎች ፤ቅሬታዎች ፤ የመልካም አስተዳደር እና ብልሹ አሰራር ጉዳዮችን አስገባ ጥቆማዎች ፤ቅሬታዎች ፤ የመልካም አስተዳደር እና ብልሹ አሰራር ጉዳዮችን ይከታተሉ

ራዕይ

በ2022 ዓ.ም. አዲስ አበባ በህዝብ ተሳትፎና ባለቤትነት ሰላማዊና ጸጥ ያለ ከተማ፤ ህግ የበላይነት የተረጋገጠበት ለመኖር፣ ለመስራትና ለመደሰት ተመራጭ ከተማ እንድትሆን ማየት።

ተልዕኮ

የተቀናጀ የጸጥታ አስተዳደርና የግጭት ቀደምት ማስጠንቀቂያና ቀደምት ምላሽ ስርዓት በመተግበር ወንጀልን መከላከል፤ የሰላም እሴቶችን በመገንባት በሃይማኖትና እምነት ተከታዮች መካከል ክብርና ትዕግስት እንዲሰፍን ማድረግ፤ በክትትል፤ ቁጥጥርና ቀልጣፋ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት በመገንባት፤ የነዋሪዎችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ባለቤትነት በማረጋገጥ ሰላማዊ፣ ጸጥ ያለና ደህንነቱ የተጠበቀ እና ህግና ስርዓት የሚከበርበት ከተማ ማድረግ ነው።

እሴቶች

  1. ህግን ማክበርና ማስከበር
  2. ለበለጠ ሰላምና ጸጥታ መጣር
  3. ታማኝነትና ተጠያቂነት
  4. ተቋማዊ አጋርነት
  5. ፍትህና ሰብአዊነት
  6. ሚስጥራዊነት
  7. የህዝብ ተሳትፎና ባለቤትነት

አገልግሎቶቻችን

የተቀናጀ የጸጥታ አስተዳደር፣ የግጭት ቀደምት ማስጠንቀቂያና ምላሽ፣ የሰላም እሴቶች ግንባታ፣ በሃይማኖቶች መካከል ክብርና ትዕግስት ማስፈን እና በማህበረሰብ ተሳትፎ ቀልጣፋ አገልግሎት ማረጋገጥ።

ጥቆማዎች ፤ቅሬታዎች ፤ የመልካም አስተዳደር እና ብልሹ አሰራር ጉዳዮችን አስገባ

ሪፖርትዎ በቀጥታ ወደ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ይሄዳል

GPS መጋጠሚያ (lat, lng) — Sub-City → Woreda Select Sub-City, then Woreda to set exact coordinates
464928
ከላይ የታየውን የዘፈቀደ ቁጥር ያስገቡ ሰው መሆንዎን ለማረጋገጥ።

ጥቆማዎች ፤ቅሬታዎች ፤ የመልካም አስተዳደር እና ብልሹ አሰራር ጉዳዮችን ይከታተሉ

የአሁኑን ሁኔታ ለማየት እና አስተያየት ለመስጠት ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ

464928